kamant democratic party
  • Home
  • Blog
  • vision
  • values
  • mission
  • program
  • leadership
  • about us
  • Contact Us
  • Commentary
  • More
    • Home
    • Blog
    • vision
    • values
    • mission
    • program
    • leadership
    • about us
    • Contact Us
    • Commentary
kamant democratic party
  • Home
  • Blog
  • vision
  • values
  • mission
  • program
  • leadership
  • about us
  • Contact Us
  • Commentary

My Blog

Commentry

             የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ቅዴፓ/


በቅማንት ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለዉን ብሄርን ለማጥፋት መሠረት ያደረገን ተከታታይ የሆነ ጭፍጨፋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘዉ የቅማንት ብሄረሰብ ፍትሂዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ይመራኛል፣ የሰላምና የተሻለ ልማት ተጠቃሚ ያደርገኛል ብሎ በመረጠዉ በክልሉ መንግስት አማካኝነት ተከታታይ የሆነ የዘር ማጥፋት እርጃዎች ተፈጽሞበታል፣ አሁንም እየተፈፀመበት ይገኛል፡፡ እነዚህ የዘር ማጥፋት እርምጃዎች በሚገባ ታቅደውና በሎጂስቲክስ ተደግፈው እየፈፀሙ ይገኛሉ። 

በአማራ ክልል መንግሥት አማካኝነት በቅማንት ህዝብ ላይ የተፈፀሙ የዘር ማጥፋት እርምጃዎችን በጥቂቱ ለማሳየት፡-

1.) የቅማንትን ህዝብ በማሰርና በማገት እንዲሁም በመግደል ብሄረሰቡ ያቀረበዉን ህጋዊና ሠላማዊ የመብት ጥያቄን የሚያስቆም የመ

በቅማንት ሕዝብ የመብት ጥያቄ ላይ የደብተራዎችና የቄሶች ፕሮፓጋንዳዎች


Copyright © 2018 KDP


United Kemant for common good!