kamant democratic party
  • Home
  • Blog
  • vision
  • values
  • mission
  • program
  • leadership
  • about us
  • Contact Us
  • Commentary
  • More
    • Home
    • Blog
    • vision
    • values
    • mission
    • program
    • leadership
    • about us
    • Contact Us
    • Commentary
kamant democratic party
  • Home
  • Blog
  • vision
  • values
  • mission
  • program
  • leadership
  • about us
  • Contact Us
  • Commentary

የቅዴፓ ፕሮግራም

image2448

የፖለቲካ ፕሮገራም

  

1. የዴሞክራሲ ባህልንና ተቋማትን ማዳበር 

2. የቅማንት ህዝብ የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ 

3. የዴሞክራሲ ስርዓትን መገንባት

4. በመከባበር፣ እኩልነትና መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ አንድንትን እውን ማድረግ፡፡

5. ነጻና ቁርጠኛ የፍትህ ሥርዓት እንዲኖር ማድረግ 

6. ህዝብን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ 

 

የምጣኔ ሃብታዊ ፕሮግራሞች

  

1. አቅም-ተኮር ልማትን በመዘርጋት ቀጣይነት ያለው የምጣኔ ሃብታዊ እድገት ማምጣት

2. ግብርናውን ማዘመን 

3. ፈጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ልማትን ማረጋገጥ 

4. ፍትሃዊ እድገትን እውን ማድረግ 

5. ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ የከተማ ልማት እስታራቴጂዎችን ነድፎ መተግበር

6. የመገናኛና ትራንስፖርት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማስፋፋትና ማዘመን

7. በክፍለ ኢኮኖሚዎች መካከል ትስስር መፍጠር 

ማህበራዊ ፕሮግሞች

  

1. ልማቱን በተግባር የሚያፋጥን ጥራት ያለው የትምህርትና ሥልጠና ስርዓት መዘርጋት

2. በመከላከል ላይ ያተኮረ የጤና አገልግሎት ሥርዓት መዘርጋት 

3. የሠራተኛው መብት የሚከበርበትን ሥርዓት መገንባት 

4. ለሴቶች እና ለወጣቶች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት 

5. ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ማህበረሰብ-ተኮር ግልጋሎቶችን መዘርጋት

   

የማህልና ታሪክ ፕሮግራሞች

  

1. የቅማንትኛ ቋንቋ ማሳደግ 

2. የቅማንት ህዝብ ባህላዊ ትውፊቶችና እሴቶችና ማዳበር 

3. በቅማንት ህዝብ ዙሪያ ታሪካዊ ምርምሮችን ማስፋፋት 

የሌሎችን ህዝቦች ባህላዊና ታሪካዊ የማንነት መገለጫ የሚያከብር ትውልድ መፍጠር     


Copyright © 2018 KDP


United Kemant for common good!